ዘፍጥረት 17:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 በዚያው ቀን አብርሃም ተገረዘ፥ ልጁ እስማኤልም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 አብርሃምና ልጁ እስማኤል፣ ሁለቱም በዚያ ቀን ተገረዙ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ሁለቱም የተገረዙት በአንድ ቀን ነበር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 በዚያም ቀን አብርሃም ተገረዘ፤ ልጁ ይስማኤልም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 በዚያው ቀን አብርሃም ተገረዘ ልጁ እስማኤልም። ምዕራፉን ተመልከት |