ገላትያ 5:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ይህ ማባበል ከሚጠራችሁ አይደለም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እንዲህ ያለው ማባበል ከሚጠራችሁ የመጣ አይደለም፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 እንዲህ ዐይነቱ ምክር ከጠራችሁ ከእግዚአብሔር የመጣ አይደለም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ይህ መፋጠናችሁ ከሚጠራችሁ አይደለምና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ይህ ማባበል ከሚጠራችሁ አልወጣም። ጥቂት እርሾ ሊጡን ሁሉ ያቦካል። ምዕራፉን ተመልከት |