ገላትያ 5:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የሚያውኩአችሁ ራሳቸውን ይስለቡ! ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ግራ የሚያጋቧችሁ ሰዎች የራሳቸውን መግረዝ ብቻ ሳይሆን ይጐንድሉ! ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 እንግዲህ እነዚህ ግራ የሚያጋቡአችሁ ሰዎች ቢፈልጉ መገረዝ ብቻ ሳይሆን ራሳቸውን ጃንደረባ ቢያደርጉ እወድ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የሚያውኩአችሁም ሊለዩ ይገባል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 የሚያውኩአችሁ ይቆረጡ። ምዕራፉን ተመልከት |