| ገላትያ 4:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ስለዚህ እውነቱን ስለ ነገርኋችሁ ጠላታችሁ ሆንሁን?ምዕራፉን ተመልከት አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 እውነቱን ስለ ነገርኋችሁ ጠላት ሆንሁባችሁን?ምዕራፉን ተመልከት አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ታዲያ፥ አሁን እውነትን ስለ ነገርኳችሁ ጠላታችሁ ሆኜ ተገኘሁን?ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 እውነቱን ስለ ነገርኋችሁ ባላጋራ ሆንኋችሁን?ምዕራፉን ተመልከት መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 እንኪያስ እውነቱን ስለ ነገርኋችሁ ጠላት ሆንሁባችሁን?ምዕራፉን ተመልከት |