ገላትያ 1:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 በእኔም ምክንያት እግዚአብሔርን ያከብሩ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 በእኔም ምክንያት እግዚአብሔርን አመሰገኑ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 በእኔ ምክንያትም እግዚአብሔርን ያመሰግኑ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ስለ እኔም እግዚአብሔርን ያመሰግኑት ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ስለ እኔም እግዚአብሔርን ያከብሩ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |