ዕዝራ 8:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ከዓዲን ልጆች የዮናታን ልጅ ዔቤድ፥ ከእርሱም ጋር ሃምሳ ወንዶች። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ከዓዲን ዘሮች የዮናታን ልጅ ዔቤድና ከርሱም ጋራ 50 ወንዶች፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ከዓዴን ልጆች የዮናታን ልጅ ዔቤድ፥ ከእርሱም ጋራ አምሳ ወንዶች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ከዓዲን ልጆች የዮናታን ልጅ ዔቤድ፥ ከእርሱም ጋር አምሳ ወንዶች። ምዕራፉን ተመልከት |