ዕዝራ 8:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ወደ ኢየሩሳሌም ደረስን፥ በዚያም ሦስት ቀን ቆየን። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ኢየሩሳሌምም ደረስን፤ በዚያም ሦስት ቀን ዐረፍን። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ኢየሩሳሌም በደረስንም ጊዜ በዚያ የሦስት ቀኖች ዕረፍት አደረግን፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ወደ ኢየሩሳሌምም ደረስን፤ በዚያም ሦስት ቀን ተቀመጥን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 ወደ ኢየሩሳሌም ደረስን፤ በዚያም ሦስት ቀን ተቀመጥን። ምዕራፉን ተመልከት |