ዕዝራ 8:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ከቢጉቫይ ልጆች ዑታይና ዛቡድ፥ ከእነርሱም ጋር ሰባ ወንዶች። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ከበጉዋይ ዘሮች ዑታይና ዘቡድ፣ ከእነርሱም ጋራ 70 ወንዶች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ከባጎዊ ልጆች ውታይና ዘቡድ፥ ከእነርሱም ጋር ሰባ ወንዶች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ከበጉዋይ ልጆች ዑታይና ዘቡድ፥ ከእነርሱም ጋር ሰባ ወንዶች። ምዕራፉን ተመልከት |