| ዕዝራ 8:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ከሽሎሚት ልጆች የዮሲፍያ ልጅ፥ ከእርሱም ጋር አንድ መቶ ስድሳ ወንዶች።ምዕራፉን ተመልከት አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ከባኒ ዘሮች የዮሲፍያ ልጅ ሰሎሚትና ከርሱም ጋራ 160 ወንዶች፤ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ከበዐኛ ልጆች የዮሴፍያ ልጅ ሰሎሚት፥ ከእርሱም ጋር መቶ ስድሳ ወንዶች።ምዕራፉን ተመልከት መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ከሰሎሚት ልጆች የዮሲፍያ ልጅ፥ ከእርሱም ጋር መቶ ስድሳ ወንዶች።ምዕራፉን ተመልከት |