ዕዝራ 4:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ወደ እኛ የላካችሁት ደብዳቤ በፊቴ በግልፅ ተነበበ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 የላካችሁልኝ ደብዳቤ በፊቴ ተተርጕሞ ተነብቧል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 “የላካችሁልኝ ደብዳቤ ተተርጒሞ በንባብ ሰምቼዋለሁ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 አሁንም ወደ እኛ የላካችሁት መልእክተኛ ወደ እኔ ደረሰ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 “ሰላም፤ አሁንም ወደ እኛ የላካችሁት ደብዳቤ በፊቴ ተተርጕሞ ተነበበ። ምዕራፉን ተመልከት |