Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ዕዝራ 2:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 የፓሐት ሞዓብ ልጆች የኢያሱ ዮአብ ልጆች፥ ሁለት ሺህ ስምንት መቶ ዐሥራ ሁለት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 የኢያሱና የኢዮአብ ዘር የሆኑት የፈሐት ሞዓብ ዘሮች 2,812

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 ከያ​ሱ​ኤና ከዮ​አብ ልጆች የሆ​ኑት የፈ​ሐት ሞዓብ ልጆች ሁለት ሺህ ስም​ንት መቶ ዐሥራ ሁለት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 ከኢያሱና ከኢዮአብ ልጆች የሆኑ የፈሐት ሞዓብ ልጆች፥ ሁለት ሺህ ስምንት መቶ አሥራ ሁለት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዕዝራ 2:6
6 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

አለቆቻችንም ለጉባኤው ሁሉ ይቁሙ፥ ስለዚህም ነገር የአምላካችን የነደደው ቁጣ ከእኛ እንዲመለስ፥ እያንዳንዳቸው በከተሞቻችን ያሉ እንግዶቹን ሴቶች ያገቡት ሁሉ በተቀጠረው ጊዜ ይምጡ፥ ከእነርሱም ጋር የከተማ ሽማግሌዎችና ፈራጆች ይምጡ።”


ከፓሐት ሞዓብ ልጆች፦ ዓድና፥ ክላል፥ ብናያስ፥ ማዕሤያ፥ ማታንያ፥ ብጻልኤል፥ ቢኑይና ምናሴ።


የዔላም ልጆች፥ አንድ ሺህ ሁለት መቶ አምሳ አራት።


ከፓሐት ሞዓብ ልጆች የዝራሕያ ልጅ ኤልይሆዔናይ፥ ከእርሱም ጋር ሁለት መቶ ወንዶች፤


ከዮአብ ልጆች የይሒኤል ልጅ ዖባድያ፥ ከእርሱም ጋር ሁለት መቶ ዐሥራ ስምንት ወንዶች፤


ከኢያሱና ከዮአብ ልጆች የሆኑ የፓሐት ሞዓብ ልጆች፥ ሁለት ሺህ ስምንት መቶ ዐሥራ ስምንት።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች