ዕዝራ 2:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 የሌላኛው ዔላም ልጆች፥ አንድ ሺህ ሁለት መቶ አምሳ አራት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 የሌላው ኤላም ዘሮች 1,254 ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 የኤላማር ልጆች ሺህ ሁለት መቶ አምሳ አራት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 የሁለተኛውም ኤላም ልጆች፥ ሺህ ሁለት መቶ አምሳ አራት። ምዕራፉን ተመልከት |