ዕዝራ 10:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ከሌዋውያንም፦ ዮዛባድ፥ ሺምዒ፥ ቅሊጣ የሚባል ቄላያ፥ ፕታሕያ፥ ይሁዳ፥ ኤሊዔዜር። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ከሌዋውያኑም መካከል፤ ዮዛባት፣ ሰሜኢ፣ ቆሊጣስ የሚባል ቆልያ፣ ፈታያ፣ ይሁዳ፣ አልዓዛር። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ከሌዋውያን ወገን፦ ዮዛባድ፥ ሺምዒ፥ ቀሊጣ ተብሎ የሚጠራው ቄላያ፥ ፐታሕያ፥ ይሁዳና ኤሊዔዘር፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ከሌዋውያንም ኢዮዛባድ፥ ሰሜኢ፥ ቆሊጣስ የሚባል ቆልያ፥ ፈዲሓ፥ ይሁዳ፥ አልዓዛር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ከሌዋውያንም፤ ዮዛባት፥ ሰሜኢ፥ ቆሊጣስ የሚባል ቆልያ፥ ፈታያ፥ ይሁዳ፥ አልዓዛር። ምዕራፉን ተመልከት |