ዘፀአት 9:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እንዳትለቅቃቸው አሁንም በሕዝቤ ላይ ትታበያለህ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 እስካሁንም በሕዝቤ ላይ እንደ ተነሣህ ነው፤ ይሄዱም ዘንድ አትለቅቃቸውም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 አንተ እስከ አሁንም በሕዝቤ ላይ ታብየሃል፤ እንዲሄዱም አልፈቀድክላቸውም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 አንተ ግን እንዳትለቃቸው ገና በሕዝቤ ላይ ትታበያለህ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 እንዳትለቅቃቸው ገና በሕዝቤ ላይ ራስህን ከፍ ከፍ ታደርጋለህን? ምዕራፉን ተመልከት |