ዘፀአት 8:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 የሦስት ቀን መንገድ ወደ ምድረ በዳ እንሄዳለን ለጌታ ለአምላካችን እርሱ እንዳለን እንሠዋለን።” ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 በሕዝቤና በሕዝብህ መካከል ልዩነት አደርጋለሁ፤ ይህ ታምራዊ ምልክት ነገ ይሆናል።’ ” ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 በሕዝብህና በሕዝቤ መካከል ልዩነት እንዲኖር አደርጋለሁ፤ ይህም ተአምር በነገይቱ ዕለት ይፈጸማል።’ ” ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በሕዝቤና በሕዝብህ መካከል እለያለሁ፤ ይህም ነገር ነገ በምድሪቱ ላይ ይሆናል።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 በሕዝቤና በሕዝብህ መካከል እለያለሁ፤ ይህም ተአምራት ነገ ይሆናል።’” ምዕራፉን ተመልከት |