ዘፀአት 6:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ጌታ በግብጽ አገር ሙሴን በተናገረው ቀን፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 እግዚአብሔር ሙሴን በግብጽ በተናገረው ጊዜ፣ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 እግዚአብሔር ሙሴን በግብጽ ምድር በተናገረው ጊዜ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 እግዚአብሔርም በግብፅ ሀገር ሙሴን በተናገረው ቀን እንዲህ ሆነ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 እግዚአብሔርም በግብፅ አገር ሙሴን በተናገረው ቀን እንዲህ ሆነ፤ ምዕራፉን ተመልከት |