ዘፀአት 39:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 አራት ማዕዘንም ነበረ፤ የደረቱንም ኪስ ድርብ አደረጉ፤ ርዝመቱ አንድ ስንዝር፥ ወርዱም አንድ ስንዝር፥ ድርብም ነበረ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ርዝመቱ አንድ ስንዝር ወርዱም አንድ ስንዝር ሲሆን፣ ጥንድ ድርብ ሆኖ ባለአራት ማእዘን ነበረ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እርሱም በሁለት የታጠፈ አራት ማእዘን ሆኖ ርዝመቱ ኻያ ሁለት ሳንቲ ሜትር፥ የጐኑም ስፋት ኻያ ሁለት ሳንቲ ሜትር ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 አራት ማዕዘንም ነበረ፤ ልብሰ እንግድዓውም ድርብ ነበር፤ ርዝመቱ ስንዝር፥ ወርዱም ስንዝር፥ ድርብም ነበረ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 አራት ማዕዘንም ነበረ፤ የደረቱን ኪስም ድርብ አደረጉ፤ ርዝመቱ ስንዝር፥ ወርዱም ስንዝር፥ ድርብም ነበረ። ምዕራፉን ተመልከት |