ዘፀአት 39:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ገበታውንና ዕቃውን ሁሉ፥ ኅብስተ ገጹን፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ጠረጴዛውን ከነመሎጊያዎቹ ዕቃዎቹን ሁሉና ከገጸ ኅብስቱ ጋራ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 ገበታውና የመገልገያ ዕቃዎቹ በሙሉ፥ ለእግዚአብሔር የሚቀርበው የተቀደሰው ኅብስት፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ገበታውንም፥ ዕቃውንም ሁሉ፥ ኅብስተ ገጹንም፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ገበታውንም፥ ዕቃውንም ሁሉ፥ የገጹንም ኅብስት፤ ምዕራፉን ተመልከት |