ዘፀአት 38:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 መሎጊያዎቹን ከግራር እንጨት ሠራ፥ በነሐስም ለበጣቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 መሎጊያዎቹን ከግራር ዕንጨት ሠርተው በንሓስ ለበጧቸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 መሎጊያዎችንም ከግራር እንጨት ሠርቶ በነሐስ ለበጣቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 መሎጊያዎቹንም ከማይነቅዝ ዕንጨት ሠራ፤ በናስም ለበጣቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 መሎጊያዎቹንም ከግራር እንጨት ሠራ፥ በናስም ለበጣቸው። ምዕራፉን ተመልከት |