ዘፀአት 38:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በሰሜን በኩል መቶ ክንድ ርዝመት ያላቸውን መጋረጃዎች፥ ምሰሶዎቻቸው ሃያ የነሐስ እግሮቻቸውም ሃያ ነበሩ፥ የምሰሶዎቹ ኩላቦችና ዘንጎች ከብር የተሰሩ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 የሰሜኑም ክፍል ቁመቱ አንድ መቶ ክንድ ነበር፤ ሃያ ምሰሶዎችና ሃያ የንሓስ መቆሚያዎች፣ የብር ኵላቦችና በምሰሶዎቹም ላይ ዘንጎች ነበሩት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ከሰሜንም በኩል የአደባባዩ አሠራር እንደዚሁ ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በሰሜኑም ወገን መቶ ክንድ ርዝመት ያላቸውን መጋረጃዎች፥ ከናስም የተሠሩ ሃያ ምሰሶዎችንና ሃያ እግሮችን፥ ለምሰሶዎችም የብር ኵላቦችንና ዘንጎችን አደረገ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 በሰሜኑም ወገን መቶ ክንድ ርዝመት ያላቸውን መጋረጆች፥ ከናስም የተሠራ ሀያ ምሰሶችንና ሀያ እግሮችን፥ ለምሰሶቹም የብር ኩላቦችንና ዘንጎችን አደረገ። ምዕራፉን ተመልከት |