ዘፀአት 36:38 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)38 አምስቱን ምሰሶዎችንና ኩላቦቻቸውን አደረገ፤ ጉልላቶቻቸውንና ዘንጎቻቸውን በወርቅ ለበጣቸው፥ አምስቱ እግሮቻቸው የነሐስ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም38 ለእነርሱም ኵላቦች ያሏቸው ዐምስት ምሰሶዎች ሠሩላቸው፤ የምሰሶዎቹን ዐናቶችና ዘንጎች በወርቅ በመለበጥ ዐምስቱን መቆሚያዎች ከንሓስ ሠሩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም38 ለዚህም መጋረጃ ኩላቦች ያሉአቸው አምስት ምሰሶዎችን ሠሩ፤ የእነርሱንም ጒልላቶችና ዘንጎቹን በወርቅ ለበጡ፤ ለምሰሶዎቹም ማቆሚያ አምስት የነሐስ እግሮች ሠሩ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 አምስቱንም ምሰሶዎች፥ ኵላቦቻቸውንም አደረጉ፤ ጉልላቶቻቸውንና ዘንጎቻቸውንም በወርቅ ለበጡአቸው፤ አምስቱም እግሮቻቸው የናስ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)38 አምስቱንም ምሰሶች፥ ኩላቦቻቸውንም አደረጉ፤ ጉልላቶቻቸውንና ዘንጎቻቸውንም በወርቅ ለበጡአቸው፤ አምስቱም እግሮቻቸው የናስ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |