ዘፀአት 35:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በሰንበት ቀን በመኖሪያዎቻችሁ ሁሉ እሳትን አታንድዱ።” ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በሰንበት ቀን በማናቸውም መኖሪያዎቻችሁ ውስጥ እሳት አታንድዱ።” ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ስለዚህ በሰንበት ቀን በቤታችሁ እሳት እንኳ አታንድዱ።” ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በማደሪያዎቻችሁ ውስጥ በሰንበት ቀን እሳትን አታንድዱ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 በማደሪያዎቻችሁ ውስጥ በሰንበት ቀን እሳትን አታንድዱ። ምዕራፉን ተመልከት |