ዘፀአት 35:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 የእስራኤል ልጆች ማኅበር ሁሉ ከሙሴ ፊት ወጡ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ከዚያም የእስራኤል ማኅበረ ሰብ ሁሉ ከሙሴ ፊት ወጡ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ከዚህ በኋላም የእስራኤል ሕዝብ ሁሉ ከሙሴ ፊት ወጡ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 የእስራኤልም ልጆች ማኅበር ሁሉ ከሙሴ ዘንድ ወጡ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 የእስራኤልም ልጆች ማኅበር ሁሉ ከሙሴ ፊት ወጡ። ምዕራፉን ተመልከት |