ዘፀአት 34:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ቀልጠው የተሠሩ የአማልክት ምስሎች ለአንተ አታድርግ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 “ቀልጠው የሚሠሩ አማልክትን አታብጅ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 “ብረት አቅልጣችሁ አማልክት አትሥሩ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ቀልጠው የተሠሩትን አማልክት ለአንተ አታድርግ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ቀልጠው የተሠሩትን የአማልክት ምስሎች ለአንተ አታድርግ። ምዕራፉን ተመልከት |