ዘፀአት 30:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የዕጣን መሠዊያ ሥራ፤ ከግራር እንጨት አድርገው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 “ዕጣን የሚጤስበት መሠዊያ ከግራር ዕንጨት ሥራ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 “ለሚጤስ ዕጣን የሚያገለግል መሠዊያ ከግራር እንጨት ሥራ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 “የዕጣን መሠዊያውን ከማይነቅዝ ዕንጨት ሥራ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 የዕጣን መሠዊያውን ሥራ፤ ከግራር እንጨት አድርገው። ምዕራፉን ተመልከት |