ዘፀአት 26:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ለማደሪያው ለሁለተኛው ወገን በሰሜን በኩል ሀያ ሳንቃዎች፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 በሌላው ጐን፣ ከማደሪያው ድንኳን በስተሰሜን በኩል ሃያ ወጋግራዎችን አብጅ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ከድንኳኑ በስተ ሰሜን በኩል ኻያ ተራዳዎችን አድርግ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ለድንኳኑ ለሁለተኛው ወገን በሰሜን በኩል ሃያ ሳንቆች፥ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ለማደሪያው ለሁለተኛው ወገን በሰሜን በኩል ሀያ ሳንቆች፥ ምዕራፉን ተመልከት |