ዘፀአት 26:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ለማደሪያውም በደቡብ ወገን ሀያ ሳንቃዎችን አድርግ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ለማደሪያው ድንኳን ክፍል በደቡብ በኩል ሃያ ወጋግራዎችን ሥራ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ከድንኳኑ በስተ ደቡብ በኩል ኻያ ተራዳዎችን አድርግ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ለድንኳኑም በደቡብ በኩል ሃያ ሳንቆችን አድርግ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ለማደሪያውም በደቡብ ወገን ሀያ ሳንቆችን አድርግ። ምዕራፉን ተመልከት |