ዘፀአት 25:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ገበታውን እንዲሸከሙባቸው መሎጊያዎቹን ከግራር እንጨት ሠርተህ በወርቅ ለብጣቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 መሎጊያዎቹን ከግራር ዕንጨት ሥራቸው፤ በወርቅ ለብጣቸው፤ ጠረጴዛውንም ተሸከምባቸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 መሎጊያዎቹንም ከግራር እንጨት ሠርተህ በወርቅ ለብጣቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 መሎጊያዎቹንም ከማይነቅዝ ዕንጨት ሥራ፤ በንጹሕ ወርቅም ለብጣቸው፤ ገበታውም በእነርሱ ይነሣ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ገበታውን ይሸከሙባቸው ዘንድ መሎጊያዎቹን ከግራር እንጨት ሠርተህ በወርቅ ለብጣቸው። ምዕራፉን ተመልከት |