ዘፀአት 23:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በፍርዱ ጊዜ ለድሀው አታድላ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በዳኝነት ጊዜ ለድኻው አታድላ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ድኻ ለፍርድ ቢቀርብ ድኽነቱን በማየት አድልዎ አታድርግለት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በፍርድ ለድሀው አትራራ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 በፍርድ ነገርም ለድሀው አታድላ። ምዕራፉን ተመልከት |