ዘፀአት 22:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ከእንስሳ ጋር የሚተኛ ፈጽሞ ይገደል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 “መተተኛ ሴት በሕይወት እንድትኖር አትፍቀድ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 “አስማት የምታደርግ መተተኛ ሴት ብትኖር በሞት ትቀጣ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 “ከመተተኛ ጋር አንድ አትሁኑ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 መተተኛይቱን በሕይወት እንድትኖር አትፍቀድላት። ምዕራፉን ተመልከት |