ዘፀአት 22:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በአውሬ ተበልቶ ከሆነ የቀረውን ለምስክርነት ያምጣው፤ በአውሬም ስለተበላ አይክፈል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 እንስሳው ከጎረቤት ተሰርቆ ከሆነ ግን፣ ለባለቤቱ ካሳ መክፈል አለበት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 እንስሳው የተሰረቀ ከሆነ ግን ለባለቤቱ ይመለስለት፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ከእርሱም ዘንድ ቢሰረቅ ለባለቤቱ ይክፈል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ከእርሱም ዘንድ ቢሰረቅ የጠፋውን ያህል ለባለቤቱ ይመልስ። ምዕራፉን ተመልከት |