ዘፀአት 21:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ለልጁም ሊድራት ቢፈልግ፥ ለሴት ልጆች የሚገባውን ያድርግላት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ለወንድ ልጁ ትሆን ዘንድ መርጧት ከሆነ እንደ ራሱ ልጅ የሚገባትን መብት ይስጣት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ሚስት ትሆንለት ዘንድ ለልጁ ሊሰጣት ከፈለገ ግን እንደ ሴት ልጁ አድርጎ ይቊጠራት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ለልጁም ሊድራት ቢወድድ፥ ለሴት ልጆች የሚገባውን ያድርግላት፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ለልጁም ብድራት፥ ለሴት ልጆች የሚገባውን ያድርግላት። ምዕራፉን ተመልከት |