ዘፀአት 21:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 አባቱን ወይም እናቱን የሚያዋርድ ፈጽሞ ይሙት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 “አባቱን ወይም እናቱን የሚሰድብ ይገደል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 “አባቱን ወይም እናቱን የሚሰድብ በሞት ይቀጣ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 “ከእስራኤል ልጆች አንዱን የሰረቀ ወይም ግፍ የፈጸመበት፥ ወይም አሳልፎ ቢሰጠው፥ ወይም በእርሱ ዘንድ ቢገኝ፥ እርሱ ይገደል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 አባቱን ወይም እናቱን የሚሰድብ ፈጽሞ ይገደል። ምዕራፉን ተመልከት |