ዘፀአት 20:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ስድስት ቀን ሥራህን ሥራ፥ ተግባርህንም ሁሉ ፈጽም፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ስድስት ቀን ሥራ፤ ተግባርህንም ሁሉ አከናውን። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ሥራህን ሁሉ የምታከናውንባቸው ስድስት ቀኖች አሉልህ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ስድስት ቀን ሥራህን ሥራ፤ ተግባርህንም ሁሉ አድርግ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ስድስት ቀን ሥራ ተግባርህንም ሁሉ አድርግ፤ ምዕራፉን ተመልከት |