ዘፀአት 18:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እንዲሁም ሁለቱን ልጆቿን ጭምር። የአንደኛው ስም ጌርሾም ነበረ “በባዕድ አገር መጻተኛ ነኝ” ብሏልና፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ሙሴ፣ “በባዕድ አገር መጻተኛ ነኝ” ለማለት የመጀመሪያ ልጁን ስም ጌርሳም አለው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 እንዲሁም ከሙሴ የተወለዱትን ሁለቱን ልጆችዋን ይዞለት መጣ፤ ሙሴ “በባዕድ አገር መጻተኛ ነኝ” በማለት የመጀመሪያ ልጁን ጌርሾም ብሎ ጠራው፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የአንደኛው ስም ጌርሳም ነበረ፤ አባቱ “በሌላ ሀገር ስደተኛ ነበርሁ” ብሎአልና፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ከእነርሱ የአንደኛው ስም ጌርሳም ነበረ፤ አባቱ፦ በሌላ አገር ስደተኛ ነበርሁ ብሎአልና፤ ምዕራፉን ተመልከት |