ዘፀአት 18:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ሙሴም አማቱን ሸኘው፤ እርሱም ወደ አገሩ ተመለሰ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ከዚያም ሙሴ ዐማቱን በጕዞው ሸኘው፤ ዮቶርም ወደ አገሩ ተመለሰ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 ሙሴም ዐማቱን በሰላም አሰናብቶት፤ ወደ አገሩ ተመለሰ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ሙሴም አማቱን አሰናበተው፤ እርሱም ወደ ሀገሩ ተመለሰ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 ሙሴም አማቱን ሰደደው፤ እርሱም ወደ አገሩ ተመለሰ። ምዕራፉን ተመልከት |