| ዘፀአት 17:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ኢያሱም ዓማሌቅንና ሕዝቡን በሰይፍ ስለት አሸነፈ።ምዕራፉን ተመልከት አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ስለዚህ ኢያሱ የአማሌቃውያንን ሰራዊት በሰይፍ ድል አደረገ።ምዕራፉን ተመልከት አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 በዚህ ሁኔታ ኢያሱ ዐማሌቃውያንን በሰይፍ ጠራርጎ አጠፋ።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ኢያሱም ዐማሌቅንና ሕዝቡን በሰይፍ ስለት አሸነፈ።ምዕራፉን ተመልከት መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ኢያሱም አማሌቅንና ሕዝቡን በሰይፍ ስለት አሸነፈ።ምዕራፉን ተመልከት |