| ዘፀአት 13:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ከሱኮትም ወጡ፥ በምድረ በዳውም ዳር በኤታም ሰፈሩ።ምዕራፉን ተመልከት አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 እነርሱም ከሱኮት ከተነሡ በኋላ ከምድረ በዳው ጥግ ባለው በኤታም ሰፈሩ።ምዕራፉን ተመልከት አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 እስራኤላውያን ከሱኮት ተነሥተው በበረሓው ዳርቻ በምትገኘው በኤታም ሰፈሩ፤ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 የእስራኤል ልጆችም ከሱኮት ተጓዙ፤ በምድረ በዳውም ዳር በኦቶም ሰፈሩ።ምዕራፉን ተመልከት መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ከሱኮትም ተጓዙ፤ በምድረ በዳውም ዳር በኤታም ሰፈሩ።ምዕራፉን ተመልከት |