ዘፀአት 13:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በተወሰነለት ጊዜ ከዓመት ወደ ዓመት ይህችን ሥርዓት ጠብቃት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ይህን ሥርዐት በተወሰነው ጊዜ በየዓመቱ ጠብቁት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ስለዚህ ይህን በዓል በየዓመቱ በተመደበለት ጊዜ የማክበር ሥርዓት ይሁንላችሁ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ከቀን ወደ ቀን በየጊዜው ይህን ሕግ ጠብቁት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 በዓመት በዓመት በወራቱ ይህችን ሥርዓት ጠብቃት። ምዕራፉን ተመልከት |