ዘፀአት 12:40 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 የእስራኤልም ልጆች በግብጽ የኖሩበት ጊዜ አራት መቶ ሠላሳ ዓመት ነበር። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም40 እንግዲህ እስራኤላውያን በግብጽ የኖሩበት ዘመን አራት መቶ ሠላሳ ዓመት ነበር። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም40 እስራኤላውያን በግብጽ ምድር የኖሩት አራት መቶ ሠላሳ ዓመት ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 የእስራኤልም ልጆች በግብፅ ምድርና በከነዓን ምድር እነርሱና አባቶቻቸው የተቀመጡት ዘመን አራት መቶ ሠላሳ ዓመት ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)40 የእስራኤልም ልጆች በግብፅ ምድር የተቀመጡት ዘመን አራት መቶ ሠላሳ ዓመት ነው። ምዕራፉን ተመልከት |