ዘፀአት 12:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 እንዲህም ይሆናል፤ ልጆቻችሁ፦ ‘ይህ አገልግሎት ለእናንተ ምንድነው?’ ባሉአችሁ ጊዜ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ልጆቻችሁ ስለ ሥርዐቱ ምንነት ሲጠይቋችሁ፣ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ልጆቻችሁ ‘ይህ ሥርዓት ምንድን ነው?’ ብለው በሚጠይቁአችሁ ጊዜ፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ልጆቻችሁ፦ ‘ይህ ሥርዐት ለእናንተ ምንድር ነው?’ ባሉአችሁ ጊዜ እናንተ፦ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 እንዲህም ይሆናል፤ ልጆቻችሁ፥ ‘ይህ አምልኮ ለእናንተ ምንድር ነው?’ ምዕራፉን ተመልከት |