ዘፀአት 1:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ዮሴፍም ሞተ፥ ወንድሞቹም ሁሉ፥ ያም ትውልድ ሁሉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ከጊዜ በኋላ ዮሴፍና ወንድሞቹ ያም ትውልድ በሙሉ ሞቱ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በዘመናት ውስጥ ዮሴፍ፥ ወንድሞቹና የዚያ ትውልድ አባቶች ሁሉ ሞቱ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ዮሴፍም ሞተ፤ ወንድሞቹም፥ ያም ትውልድ ሁሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ዮሴፍም ሞተ፤ ወንድሞቹም፤ ያም ትውልድ ሁሉ። ምዕራፉን ተመልከት |