ዘፀአት 1:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ግብፃውያንም እስራኤላውያንን በጭካኔ እንዲሠሩ አስገደዱአቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታም ያሠሯቸው ጀመር። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ርኅራኄ በጐደለውም ጭካኔ በባርነት አሠሩአቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ግብፃውያንም የእስራኤልን ልጆች በግፍዕ ገዙአቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ግብፃውያንም የእስራኤልን ልጆች በመከራ ገዙአቸው። ምዕራፉን ተመልከት |