መክብብ 6:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የሰው ድካም ሁሉ ለአፉ ነው፥ ነፍሱ ግን አትጠግብም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 የሰው ጥረት ሁሉ ለአፉ ነው፤ ፍላጎቱ ግን ፈጽሞ አይረካም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ሰው በሥራ መድከሙ የሚበላውን ነገር ለማግኘት ነበር፤ ይሁን እንጂ “በቃኝ!” ማለት አያውቅም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የሰው ድካም ሁሉ በአፉ ነው፥ ነፍሱ ግን አትጠግብም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 የሰው ድካም ሁሉ ለአፉ ነው፥ ነፍሱ ግን አትጠግብም። ምዕራፉን ተመልከት |