ዘዳግም 28:42 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 ዛፍህንና የምድርህን ሰብል ሁሉ ኩብኩባ ይወረዋል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም42 ዛፍህንና የምድርህን ሰብል ሁሉ የአንበጣ መንጋ ይወርረዋል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም42 ዛፎችህንና የእርሻ ሰብልህን ሁሉ ኲብኲባ ይበላዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 ዛፍህን ሁሉ፤ የምድርህንም ፍሬ ሁሉ ኩብኩባ ያጠፋዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)42 ዛፍህን ሁሉ የምድርህንም ፍሬ ኩብኩባ ይወርሰዋል። ምዕራፉን ተመልከት |