ዘዳግም 28:34 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 ዐይኖችህም ከሚያዩት የተነሣ ዕብድ ትሆናለህ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም34 የምታየው ሁሉ ያሳብድሃል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 የምታያቸው ትርኢቶች ያሳብዱሃል፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 ዐይኖችህም ከሚያዩት የተነሣ ዕብድ ትሆናለህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)34 ዓይኖችህም ከሚያዩት የተነሣ ዕብድ ትሆናለህ። ምዕራፉን ተመልከት |