ዘዳግም 28:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ጌታ በእብደት፥ በዕውርነትና ግራ በማጋባት ይመታሃል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 እግዚአብሔር በእብደት፣ በዕውርነትና ግራ በማጋባት ያስጨንቅሃል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 እግዚአብሔር አእምሮ በሚያሳጣ እብደትና ዕውርነት ይመታሃል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 እግዚአብሔር በዕብደት፥ በዕውርነት፥ በልብ ድንጋጤም ይመታሃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 እግዚአብሔር በዕብደት፥ በዕውርነት፥ በድንጋጤም ይመታሃል። ምዕራፉን ተመልከት |