ዘዳግም 28:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 “ስትገባ ትረገማለህ፤ ስትወጣም ትረገማለህ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ስትገባ ትረገማለህ፤ ስትወጣም ትረገማለህ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 “ስትገባና ስትወጣ የተረገምህ ትሆናለህ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 አንተ በመግባትህና በመውጣትህም ርጉም ትሆናለህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 አንተ በመግባትህ ርጉም ትሆናለህ፥ በመውጣትህም ርጉም ትሆናለህ። ምዕራፉን ተመልከት |