ዘዳግም 23:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ባትሳል ግን ኃጢአት የለብህም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ሳትሳል ብትቀር ግን በደለኛ አትሆንም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ይሁን እንጂ ለእግዚአብሔር ስእለት አለማድረግ ራሱ ኃጢአት አይደለም፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ባትሳል ግን ኀጢአት የለብህም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ባትሳል ግን ኃጢአት የለብህም። ምዕራፉን ተመልከት |