ዘዳግም 22:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 “ማናቸውም ሰው ድንግልና ያላትን ያልታጨች ልጃገረድ ቢያገኝ፥ ወስዶም ቢደርስባት፥ ቢያገኙትም፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 አንድ ሰው ያልታጨች ልጃገረድ አግኝቶ በማስገደድ ቢደርስባትና ቢጋለጡ፣ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 “አንድ ሰው ለሌላ ሰው ያልታጨችውን ልጃገረድ አግኝቶ በመውሰድ ሲደርስባት ቢያዝ፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ማናቸውም ሰው ድንግልና ያላትን ያልታጨች ልጃገረድ ቢያገኝ፥ በግድ አሸንፎ ቢደፍራት፥ ቢያገኙትም፥ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ማናቸውም ሰው ድንግልና ያላትን ያልታጨች ልጃገረድ ቢያገኝ፥ ወስዶም ቢደርስባት፥ ቢያገኙትም፥ ምዕራፉን ተመልከት |